አዲስ አበባ —
ሰማያዊ ፓርቲ የ2007 ዓም ምርጫ ኢፍትሃዊ፣ ወገንተኛ፣ ተአማኒነት የሌለዉ በመሆኑ ሂዴቱንም ሆነ ዉጤቱን እንደማይቀበለዉ ገለጸ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃለማሪያም ደሳለኝ ግን ምርጫዉ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁን ምክንያት በማደርግ ሕዝቡን አመስግነዋል።
ዘጋቢአችን መለስካቸዉ አመሃ የሰማያዊ ፓርቲን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮአል።