በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካቲት፡- የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ወር

ከባርነት ነጻ ለመውጣት መንግስቶችና ፖለቲከኞች ብቻ ሳይሆኑ፤ እያንዳንዱ ግለሰብ ለነጻነቱና ለሌላው ነጻነት ያበረከታቸው አስተዋጽዕዎች ወሳኝ ናቸው (ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo)
ከባርነት ነጻ ለመውጣት መንግስቶችና ፖለቲከኞች ብቻ ሳይሆኑ፤ እያንዳንዱ ግለሰብ ለነጻነቱና ለሌላው ነጻነት ያበረከታቸው አስተዋጽዕዎች ወሳኝ ናቸው (ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo)

የጥቁር ሕዝቦች ትግል፡- ከባርነት እስከ ነጻነት፤ ከመብት ትግል እስከ ሲቪል መብቶች ህግ እና ዘንድሮ

ቃለመጠይቅ ከዶክተር እዝቅዔል ጋቢሳ ጋር

“ባርነት የሰው ልጅ ከሰራቸው ማህበራዊ ተቋማት ውስጥ ሆነ ብሎ የሰውን ልጅ ከሰውነት አውጥቶ ወደ ንብረትነት ዝቅ አድርጎ ለመጨቆን የተመሰረተ ማህበራዊ ተቋም ነው። አብዛኛውን ጊዜ በደሉ ነው የሚታወቀው። ይሁን እንጂ ላለንበት ዓለም መሰረት የጣለ ነው። ባንድ በኩል በሶስትዮሹ የባሪያ ንግድ የተከማቸ ትርፍ ነው የካፒታሊዝም ስርዓትን የሀብት ክምችት የፈጠረው”

ቃለመጠይቅ ከዶክተር እዝቅዔል ጋቢሳ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG