ዋሺንግተን ዲሲ —
ትልቁ የሲቪል መብቶች ትግል መሪው የዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ አስተዋጽዖ “የአሜሪካን ዴሞክራሲ የተሟላ ለማድረግ ያካሄዱት ትግል ነው” ይላሉ የታሪክና የአፍሪቃ ጥናቶች መምህር ሕዝቅኤል ገቢሳ ።
ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ገቢሳ በሚሺጋን ዩኒቨርሲቲ ኬተሪንግ ያስተምራሉ።
የመረጡት የሰላማዊ ትግልም በሞራል በላይነት ደጋፊዎችን ከማብዛቱ በላይ ለእኩልነትና ለፍትህ ዘላቂ መፍትሔ መሆኑን ዶክተር ማርቲን ሉተር አምነውበታል ይላሉ።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡