በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጥቃትና ግጭት

በቤንሻንጉል ክልል ግጭት አስር ሰዎች መሞታቸው ከ40 በላይ መቁሰላቸው ታውቋል።
በቤንሻንጉል ክልል ግጭት አስር ሰዎች መሞታቸው ከ40 በላይ መቁሰላቸው ታውቋል።

በቤንሻንጉል ክልል ግጭት አስር ሰዎች መሞታቸው ከ40 በላይ መቁሰላቸው ታውቋል።

የክልሉ ፕሬዝዳንት በአሶሳ አምስት በአብሽር ቆሌ ደግሞ አራት ሰው በድምሩ የዘጠኝ ሰው ህይወት አልፏል ብለዋል።

የአሶሳ ከተማ ከንቲባ ደግሞ በአሶሳ የስድስት ሰው ሕይወት ማለፉን ተናግረዋል።

ከክልሉ ፍትህና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የወጣው መረጃ ደግሞ አስር ሰዎች መሞታቸውን ያመለክታል።

ጽዮን ግርማ ነዋሪዎች፣ የክልሉን ፕሬዝዳንትና የአሶሳ ከተማ ከንቲባን አነጋግራ ተከታትዩን አጠናቅራለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጥቃትና ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG