በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ጠ/ሚኒትሩን ለመደገፍ የወጡ ልጆቼን ፍለጋ ወጥቼ በጥይት ተመታሁ” - የሰባት ልጆች እናት

“ጠቅላይ ሚኒትሩን ለመደገፍ የወጡ ልጆቼን ፍለጋ ወጥቼ በጥይት ተመታሁ”
“ጠቅላይ ሚኒትሩን ለመደገፍ የወጡ ልጆቼን ፍለጋ ወጥቼ በጥይት ተመታሁ”

በቤንሻንጉል ጉምዝ ማኦ ኮሞ ወረዳ ቶንጎ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች በክልሉ ልዩ ፖሊስ ታጣቂዎች በተተኮሰ ጥይት የሁለት ሰው ሕይወት ማለፉንና 40 ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎችና የአጎራባች ወራዳ ፖሊስ ኃላፊዎች ገለጹ።

የክልሉ ፖሊስ ሁኔታውን አስተባብሏል። ጽዮን ግርማ ዝርዝሩን ይዛለች።

“ጠቅላይ ሚኒትሩን ለመደገፍ የወጡ ልጆቼን ፍለጋ ወጥቼ በጥይት ተመታሁ”
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:11 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG