በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእስር ላይ የነበሩ ተለቀቁ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የሚንቀሳቀሱትንና መንግሥት ኦነግ ሸኔ ብሎ የሚጠራቸውን ሸማቂዎች እና ሌሎችንም ታጣቂዎች በመደገፍ ተጠርጥረው ለወራትና አንዳንዶችም ለዓመታት ታስረው መለቀቃቸውን ከእስር ከተፈቱ መካከል አንዳንዶቹ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።

በተመሳሳይ ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል አሁንም ከእስር ያልተለቀቁ መኖራቸውን አንዳንድ ቤተሰቦች ይናገራሉ።

በርካቶች በዋስ መለቀቃቸውን የገለጹት የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ባለ ሥልጣናት በበኩላቸው የቀሩት ግን ያልተፈቱት የተከሰሱበት ወንጀል ዋስትና የማያሰጥ በመሆኑ ነው ይላሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእስር ላይ የነበሩ ተለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00


XS
SM
MD
LG