No media source currently available
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የሚንቀሳቀሱትንና መንግሥት ኦነግ ሸኔ ብሎ የሚጠራቸውን ሸማቂዎች እና ሌሎችንም ታጣቂዎች በመደገፍ ተጠርጥረው ለወራትና አንዳንዶችም ለዓመታት ታስረው መለቀቃቸውን ከእስር ከተፈቱ መካከል አንዳንዶቹ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።