በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አረና ፓርቲ ላካሂድ የነበረው ስብሰባ በፀጥታ ኃይሎች ተቋረጠብኝ አለ


የአረና ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አምዶም ገ/ሥላሴ
የአረና ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አምዶም ገ/ሥላሴ

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የአረና ትግራይ ፓርቲ ለመደበኛ ጉባዔው ቅድመ ዝግጅት ሲያካሂድ የነበረው የአባላት ጉባዔ እሁድ ዕለት በፀጥታ ሃይሎች እንዲቋረጥ መደረጉ ሕጋዊና አስተዳድራዊ አግባብ የለውም ሲል አስታወቀ።

በትግራይ ክልል በማይጨው ከተማ እሁድ ዕለት አረና ያካሄደው ጉባዔ በክልሉና ዞን የፀጥታ ዕዝ እውቅና መሆኑን ገልፆ፤ የማይጨው ከተማ ፖሊስ ባልደረቦች ስብሰባውን ለማቋረጥ ከፌዴራሉ የፀጥታ ዕዝ መመሪያ እንደደረሳቸው አስታውቀዋል።

ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የትግርኛ ዝግጅት ክፍል የፓርቲው ቃል አቀባይ የሰጡትን መግለጫ ሔኖክ ሰማእግዜር ያቀርበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አረና ፓርቲ ላካሂድ የነበረው ስብሰባ በፀጥታ ኃይሎች ተቋረጠብኝ አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:12 0:00

XS
SM
MD
LG