No media source currently available
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የአረና ትግራይ ፓርቲ ለመደበኛ ጉባዔው ቅድመ ዝግጅት ሲያካሂድ የነበረው የአባላት ጉባዔ እሁድ ዕለት በፀጥታ ሃይሎች እንዲቋረጥ መደረጉ ሕጋዊና አስተዳድራዊ አግባብ የለውም ሲል አስታወቀ።