በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም


የኢትዮጵያ ሯጮች አትሌት ቤተልሄም ሞገስ በቤይጂንግ ማራቶን፥ አትሌት በላይነሽ ኦልጂራ ደግሞ በቦጎታ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል።

በእግር ኳስ በተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የቼልሲና አርሰናል ጨዋታ በቼልሲ 2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ቼልሲ በሜዳው ያሸነፈው በጨዋታ በልጦ ሳይሆን፥ ሁለት የአርሰናል ተጫዋቾች በቀይ ካርድ በመውጣታቸው ምክንያት መሆኑ ታምኖበታል።

በኢትዮጵያ የቼልሲ ደጋፊዎች አስተያየትም ይኸው ነው።

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:15 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG