በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን ዓመታዊ በዐል ትናንት ተጀረ።
ፕሬዘዳንት ኢሣይያስ አፈወርቂ በዝነኛው የ Tour De France ዓለምአቀፍ የቢሲክሌት ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሳተፉትን ኤርትራውያን ተቀብለው አነጋገሩ።
በአ አ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከቻይና የመንገድና ድልድይ ሥራ ኩባንያ ጋር በትብብር ያዘጋጀው የ 12 ኪ ሜ የጎዳና ዱላ ቅብብሎሽ ውድድር ተካሂደ።