በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም!


በቤይጂንግ ቻይናው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶቹ ማራቶን ሩጫ ውድድር፥ ኤርትራዊው ወጣት ግርማይ ገብረሥላሴ አሸነፈ። የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ ለሀገሩ በማስገኘትም ታሪክ ሠራ። በማራቶን ውድድር ታሪክ ከዚህ ቀደም በዚህ የወጣትነት ዕድሜ ያሸነፈ አትሌት የለም። በሁለተኝነት ያጠናቀቀው ደግሞ ኢትዮጵያዊው የማነ ፀጋዬ ነው።

በሌላ ዜና 50ኛው የዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር አዲሱን አመራር መርጧል። የ 82 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሴኔጋላዊ ላሚን ዲያክን በመተካት የተመረጡት እንግሊዛዊው ሴባስቲያን ኮ ናቸው። ዲያክ፥ ”ዓለምአቀፉ አካል በወጣት አመራር ተተካ” ብለዋል።

በዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር 103 ዓመት ታሪክ፥ ሎርድ ሴባስቲያን ኮ በፕሬዘዳንትነት ሲመረጡ ስድስተኛው ሰው ናቸው።

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም!
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG