በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ም/ቤት የበጀትና የዳኞች ሹመትን አፀደቀ


ባህር ዳር
ባህር ዳር

የአማራ ክልልን በተለያዩ ጊዜያት እንዲተራመስ ያደረጉ ከሌላ ቦታ የመጡ ሳይሆን የክልሉ ተወላጅ የሆኑ፤ አጀንዳ ተቀባይ ቅጥረኞች ናቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ። የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫም የእነዚህን ቅጥረኞች ተልዕኮ ማክሸፍ ነው ብለዋል።

የአማራ ክልል ም/ቤት 15ኛ መደበኛ ጉባኤው ትናንት አጠናቋል። ም/ቤቱ ለ2013 በጀት ዓመት 62.7 ቢሊዮን የዳኞችን ሹመት አፅድቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአማራ ክልል ም/ቤት የበጀትና የዳኞች ሹመትን አፀደቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:10 0:00


XS
SM
MD
LG