No media source currently available
የአማራ ክልልን በተለያዩ ጊዜያት እንዲተራመስ ያደረጉ ከሌላ ቦታ የመጡ ሳይሆን የክልሉ ተወላጅ የሆኑ፤ አጀንዳ ተቀባይ ቅጥረኞች ናቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ። የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫም የእነዚህን ቅጥረኞች ተልዕኮ ማክሸፍ ነው ብለዋል።