በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ግጭት መነሻዎች እና ተከታይ ቢኾኖች በምሁሩ አንደበት


የሱዳን ግጭት መነሻዎች እና ተከታይ ቢኾኖች በምሁሩ አንደበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:00 0:00

የሱዳን ተፋላሚ ወታደራዊ ኃይሎች፣ በብቸኝነት የመንግሥቱን ሥልጣን ለመቆጣጠር ውጊያ ከጀመሩ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በእነዚህ አራት ቀናት ውስጥ፣ በዋና ከተማዋ በካርቱም ብቻ፣ ወደ 200 የተቃረቡ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

ውጊያው፣ በዋና ከተማዋ ልዩ ልዩ ስትራቴጂያዊ ተቋማትን ከመያዝ ባሻገር፣ በሌሎች የአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች እና ሥፍራዎች በመካሔድ ላይ እንደሆነም እየተዘገበ ነው፡፡

ለመሆኑ፣ የውጊያው ዋና መነሾ ምንድን ነው? ይህንና ተያያዥ ጥያቄዎችን አንሥቶ ነባራዊውን ሁኔታ እንዲተነትኑና መጻኢ ክትያዎችን እንዲያመላክቱ፣ መለስካቸው አምኃ ከዐዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ዶ/ር ፈቃደ ተረፈ ጋራ ተከታዩን ቆይታ አድርጓል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG