በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሴቶች ብቻ የተመራዉ በረራ ወደ አገር ተመለሰ

ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የተመራ ታሪካዊ በረራ ያደረገዉ የኢትዮጵያጵያ ዓዬር መንገድ ትላንት ማለዳ ከባንኮክ አዲስ አበባ ገብቷል።

ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የተመራ ታሪካዊ በረራ ያደረገዉ የኢትዮጵያጵያ ዓዬር መንገድ ትላንት ማለዳ ከባንኮክ አዲስ አበባ ገብቷል።

ስለ ሴቶች እኩለነት በሕብረተሰብ ዉስጥ የአመለካከት ለዉጥ እንዲመጣ ተግባራዊ ምሳሌ ይሆናል ብላለች አይሮፕላኑን ያበረረችዉ የመጀመሪያዋ የሴት ካፕቴን አምሳለ ጓሉ። የዓዬር መንገዱም በረራዉ የተሳካ እንደነበር አስታዉቋል።

እስክንድር ፍሬዉ በስፍራዉ ተገኞቶ ያጠናቀረዉን የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።

በሴቶች ብቻ የተመራዉ በረራ ወደ አገር ተመለሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:40 0:00

XS
SM
MD
LG