በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጲያ አየር መንገድ ሙሉ በሴቶች የተከናወነ ጉዞ


የኢትዮጲያ አየር መንገድ ሙሉ በሴቶች የተከናወነ ጉዞ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:25 0:00

የኢትዮጲያ አየር መንገድ ሙሉ በሴቶች የተከናወነ ጉዞ

የኢትዮጲያ አየር መንገድ ከበረራ ካፕቴኑ አንስቶ ለበረራው ኣስፈላጊዎቹ ስራዎች በሙሉ በሴቶች የሚከነናወን ጉዞ ምሽቱን ከአዲስ ኣበባ ወደ ባንኮክተ ተጉዟል።

የኢትዮጲያ አየር መንገድ ለመጀመርያ ጊዜ በሙሉ በሴቶች የተመራ በረራ አካሄደ። በረራው የአየር መንገዱን ሰባኛ ዓመት ለማክበር የተዘጋጀ ዝግጅት ሲሆን፣ አላማው ሴቶችን ለማበረታታት ነው ተብሏል።

ከቴክኒሻን እስከ ዋና ረዳት አብራሪ በሴቶች ብቻ የተካሄደውና በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የትላንቱ በረራ፥ የሴቶችን አቅም እንደሚያሳይ፥ ሌሎችንም እንደሚያበረታታ ተገልጿል።

በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት 70ኛ ዓመት በዓሉን የሚያከብረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባዘጋጀው የዚህ በረራ ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩ ሁሉ፥ ይህንኑ ሃሳብ አንፀባርቀዋል።

ትላንት ማምሻውን በሥፍራው የነበረው እስክንድ ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል። የድምጽ ፋይሉን ያዳምጡ።

የኢትዮጲያ አየር መንገድ ሙሉ በሴቶች የሚከናወነ ጉዞ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:46 0:00

XS
SM
MD
LG