በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ናይጄሪያ በዩ ኤስ ኤ አይ ዲ እግድ ምክንያት የሚደርሱ ተፅእኖዎችን ለመቅረፍ የሚያስችል ርምጃ ይፋ አደረገች

በናይጄሪያ ሌጎስ ውስጥ የሰራተኞች ቀንን የሚያከብሩ ሰራተኞች የኤችአይቪ ምርመራ ለማድረግ ወረፋ እየተጠባበቁ፤ በሌጎስ፣ ናይጄሪያ፣ ግንቦት 1 2023
በናይጄሪያ ሌጎስ ውስጥ የሰራተኞች ቀንን የሚያከብሩ ሰራተኞች የኤችአይቪ ምርመራ ለማድረግ ወረፋ እየተጠባበቁ፤ በሌጎስ፣ ናይጄሪያ፣ ግንቦት 1 2023
ናይጄሪያ በዩ ኤስ ኤ አይ ዲ እግድ ምክንያት የሚደርሱ ተፅእኖዎችን ለመቅረፍ የሚያስችል ርምጃ ይፋ አደረገች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለውጪ ሀገራት የሚሰጡ የገንዘብ ድጋፎችን ለ90 ቀናት ማገዳቸውን ተከትሎ፤ የናይጄሪያ ባለሥልጣናት የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ /ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ/ ድጋፍ ይንቀሳቀሱ ለነበሩ የጤና ፕሮግራሞች የሽግግር እና ዘላቂ እቅድ የሚያዘጋጅ ኮሚቴ አቋቁመዋል።

የተለያዩ ሚኒስትሮች የተካተቱበት ኮሚቴም ወሳኝ የኾኑ የጤና ፕሮግራሞች አዲስ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል።

ቲሞቲ ኦቢየዙ በዚህ ዙሪያ ከአቡጃ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG