ፕሮስቴት ካንሰር በወንዶች ላይ ብቻ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። በጎሮጎርሳውያኑ 2020 በአለም ላይ 1.4 ሚሊየን ሰዎች የፕሮስቴት ካንሰር በምርመራ ተገኝቶባቸው እንደነበር የአለም አቀፍ የካንሰር ጥናቶች ያሳያሉ። ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራትም በፕሮስቴት ካንሰር የመሞት ዕድልም በ2.7 ከመቶ የላቀ ሆኖ መገኘቱን እነዚሁ ጥናቶች አመላክተዋል። ለመሆኑ ስለፕሮስቴት ካንሰር ማወቅ የሚገቡን ነገሮች ምንድን ናቸው?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦገስት 17, 2024
አልኮል መጠጥ እና በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት
-
ሜይ 17, 2024
አለም አቀፍ የደም እጥረት እና ልገሳ
-
ኤፕሪል 12, 2024
የማኅፀን ኪራይ እና ውዝግቡ
-
ማርች 29, 2024
እንቅልፍ እና ጤና
-
ማርች 16, 2024
የልብ ህመም እና ህክምናዎች
-
ማርች 10, 2024
ትኩረት የተነፈገው የሴት ልጅ ግርዛት