በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሴትነትና አካል ጉዳት ያልበገራቸው የምክር ቤት አባል ሊዲያ አሰፋ ዳውሰን


ሴትነትና አካል ጉዳት ያልበገራቸው የምክር ቤት አባል ሊዲያ አሰፋ ዳውሰን
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:30 0:00

ሴትነትና አካል ጉዳት ያልበገራቸው የምክር ቤት አባል ሊዲያ አሰፋ ዳውሰን

በዩናይትድ ስቴትስ ዋሺንግተን ግዛት ኪንግ ካውንቲ፤ የፌደራል ዌይ ከተማን ከጎርጎርሳዊያኑ 2014 አንስቶ በምክር ቤት አባልነት በማገልገል ላይ የሚገኙት ወ/ሮ ሊዲያ አሰፋ ዳውሰን ከሰሞኑ ሲያደርጉት የነበረውን የምረጡኝ ቅስቀሳቸውን በአሸናፊነት አጠናቀዋል፡፡

የሦስት ወንድ ልጆች እናት የሆኑት ወ/ሮ ሊዲያ ልጆቻቸው እራሳቸውን እስኪችሉ ጥብቀው ወደ አስተዳደር ስራ ፊታቸውን ማዞራቸውን ይገልጻሉ፡፡ አካልጉዳት፣ ሴትነት እና ስደተኝነት ሳይበግራቸውም ለሦስተኛ ዙር ተወዳድረው በአሸናፊነት ቀጣይ የስራ ዘመናቸውን ጀምረዋል።

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ ሊዲያ በዋናነትም ስደተኛው ማኅበረሰብ ውክልና እንዲኖረው በዩናይትድ ስቴትስ ውሳኔ ሰጭነት ላይ የይገባኛል ስሜት በማዳበር እንዲሳተፍ ይመክራሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG