በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ስደተኛ ሕፃናት በተመጣጠነ ምግብ ዕጦት እየተሠቃዩ ናቸው


የሱዳን ስደተኛ ሕፃናት በተመጣጠነ ምግብ ዕጦት እየተሠቃዩ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00

ጦርነቱን ሽሽት ሱዳንን ለቀው የወጡ ሕፃናት፣ በተመጣጠነ ምግብ ዕጦት በመሠቃየት ላይ እንደኾኑ፣ የአሶሺዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል። በአንድ የቻድ ከተማ ውስጥ በሚገኝ የመስክ ሆስፒታል፣ የታመሙ ልጆቻቸውን ይዘው የተሰባሰቡ ወላጆችን ኹኔታ የሚያስቃኘውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG