በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ህጻናት መራመድ እና በአግባቡ መጸዳዳት እንዳይችሉ ስለሚያደርገው የሰረሰር መሰንጠቅ ችግር ምን ያህል ያውቃሉ?


የሰረሰር ችግር "ስፒና ቢፊዳ" ጽንስ በተፈጠረ በመጀመሪያው 28 ቀናት ውስጥ የሚሰራው የነርቭ ማስተላለፊያ ቱቦ በተገቢው መንገድ ሳያድግ ሲቀር እና ሰረሰሩ ለሁለት ሲሰነጠቅ የሚመጣ ነው፡፡ ይሄ ችግር በአግባቡ መጸዳዳት ማዳገትን ጨምሮ እስከ እድሜ ልክ የሚቆይ መራመድ ማዳገት ያሰከትላል፡፡ ይህን እና ሌሎች የጤና ዘገባዎችን አካተናል፡፡
XS
SM
MD
LG