በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዋጃ ጥሙጋ የዕለት ደራሽ ምግብ ፈላጊዎች ቁጥር ብዙ ነው


አላማጣ ከተማ/መስፍን አራጌ
አላማጣ ከተማ/መስፍን አራጌ

በአምበጣ መንጋ ክስተትና መንግሥት ሕግ ማስከበር ባለው ወታደራዊ ርምጃ በመቶ ሺሕዎች የሚገመቱ የዋጃ ጥሙጋ አከባቢ ኗሪዎች የዕለት ደራሽ የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በአካባቢው የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡

ጊዜያዊ አስተዳደሩ ካለው የተረጅ ቁጥር አንጻር ተደራሽ ማድረግ የተቻለው ከ45 ሺሕ የማይበልጡትን ነው ብሏል፡፡

የሰጡትን የሚቀበለው፤ የተቀበለውን አብዝቶ የሚሰጠው የራያ አላማጣ መሬት ዘንድሮ ምርታማነት ርቆታል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ይናገራሉ፡፡

(ከአላማጣ ከተማ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በዋጃ ጥሙጋ የዕለት ደራሽ ምግብ ፈላጊዎች ቁጥር ብዙ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:59 0:00


XS
SM
MD
LG