No media source currently available
በአምበጣ መንጋ ክስተትና መንግሥት ሕግ ማስከበር ባለው ወታደራዊ ርምጃ በመቶ ሺሕዎች የሚገመቱ የዋጃ ጥሙጋ አከባቢ ኗሪዎች የዕለት ደራሽ የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በአካባቢው የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡