ኤርትራዊ-አሜሪካዊ መብ ክፍለዝጊ በብራዚል ኦሊምፒክ የማራቶን ቡድን ሊመራ ነው


ኤርትራዊ-አሜሪካዊ መብ ክፍለዝጊ በብራዚል ኦሊምፒክ  የማራቶን ቡድን ሊመራ ነው

No media source currently available

በመጭው ነሐሴ ወር በሪዮ ዴ ጀኔሮ በሚካሄዱት የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የዩናይትድ ስቴይትስን የማራቶን ቡድን የሚመራው የ41 ዓመቱ ኤርትራዊ-አሜሪካዊ መብ ክፍለዝጊ ነው።

XS
SM
MD
LG