No media source currently available
“ከዚህም የከፋ ነገር በየእሥር ቤቱ ይፈጸማል” የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ መርማሪና ከሕግ ባለሞያ አቶ ያሬድ ኃይለማሪያም በደቡብ ኦሞ ስለሚፈጸሙ የመብት ጥሰት ይናገራሉ፡፡