No media source currently available
ከምንጊዜውም የገዘፈ በሆነው የጦርነት ስደተኞች ብዛት ለተፈጠረው ቀውስ መፍትሄ ለመፈለግ የዓለም ሃገሮች ጥረታቸውን በዕጥፍ እንዲያሳድጉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃን ኬሪ ተማጽኖ አሰሙ።