በኦነግ ስም ያለግንባሩ ዕውቅና ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬትና መሬት ነክ በሆኑ አገልግሎቶች ዕገዳ ማውጣቱን ገለፀ።
ባለፈው ዕሁድ በሻሸመኔ "ቦምብ ይዘሃል" በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይከናወነ መሆኑንና ስለሟች ማንነት ፉንጭ መገኘቱን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙዮኒኬሽን ገለፀ።
ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው አዳማ ውስጥ ተጠልለው በሚገኙ ዜጎችና በአካባቢው ሰዎች መካከል ትናንት በተነሳ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል፣ ከሰላሳ በላይ የሚሆኑ ቆስለዋል፡፡