በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዳማ ግጭት


አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ

ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው አዳማ ውስጥ ተጠልለው በሚገኙ ዜጎችና በአካባቢው ሰዎች መካከል ትናንት በተነሳ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል፣ ከሰላሳ በላይ የሚሆኑ ቆስለዋል፡፡

ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው አዳማ ውስጥ ተጠልለው በሚገኙ ዜጎችና በአካባቢው ሰዎች መካከል ትናንት በተነሳ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል፣ ከሰላሳ በላይ የሚሆኑ ቆስለዋል፡፡ የተፈናቃዮቹ መጠለያው ተቃጥሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአዳማ ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG