በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሻሸመኔ "ቦምብ ይዘሃል" በሚል ግድያ ስለተፈፀመበት ሰው


ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

ባለፈው ዕሁድ በሻሸመኔ "ቦምብ ይዘሃል" በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይከናወነ መሆኑንና ስለሟች ማንነት ፉንጭ መገኘቱን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙዮኒኬሽን ገለፀ።

ባለፈው ዕሁድ በሻሸመኔ "ቦምብ ይዘሃል" በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይከናወነ መሆኑንና ስለሟች ማንነት ፉንጭ መገኘቱን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ገለፀ።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ በይበልጥ እንደሚሰራ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፅዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በሻሸመኔ "ቦምብ ይዘሃል" በሚል ግድያ ስለተፈፀመበት ሰው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG