በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦነግ ስም ያለግንባሩ ዕውቅ፣ ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ

አቶ ለማ መገርሳ
አቶ ለማ መገርሳ

በኦነግ ስም ያለግንባሩ ዕውቅና ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ።

በኦነግ ስም ያለግንባሩ ዕውቅና ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ።

ከግንባሩ አመራሮች ጋርም በጉዳዩ ዙሪያ በተደረገ ምክክር እየተፈፀመ ያለው ህገ ወጥ ተግባር ከዕውቅናቸው ውጭ መሆናቸው ተረጋግጧል ሲሉ አቶ ለማ መገርሳ በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኦነግ ስም ያለግንባሩ ዕውቅ፣ ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG