ዋሽንግተን ዲሲ —
ዑጋንዳውያን ባለፈው ቅዳሜ ካምፓላ ላይ ያገሪቱን ፕሬዝዳንት ዮወሪ ሞሴቬኒን ጨምሮ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ያካሄዱትን ክርክር በቴሌቭዥን መስኮት ተመለከቱ።
እንደ ብዙዎች አነጋገር ያ ዑጋንዳውያን በቴሌቭዥኑ መስኮት የተከታተሉት ትዕይንት አነስተኛም ብትሆን በዲሞክራሲው ጎዳና የተዘገበች አዎንታዊ እርምጃ ነች። ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5
የዑጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ክርክር
በተጨማርሪም የፎቶ መድብሉን ይመልከቱ።
የዑጋንዳ ብሔራዊ ምርጫ በካምፓላ