የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

ጥይት በበሳው መስታወት ሰዎች ሃዘናቸውን ሲገልጹ "በምን ስም?" ወይም በእንግሊዝኛ "In the name of what?" የሚል በፈረንሳይኛ የተፃፈ ጥያቄ አቅርበዋል። ይህ በፓሪስ የሽብር ጥቃት ከደረሰባቸው ቦታዎች አንዱ ሩ ደ ሻሮን  (Rue de Charonne) የሚባል ምግብ ቤት ነው። [አሶሽየትድ ፕረስ ፎቶ/AP Photo/ፍራንክ አጎስቲን/Frank Augstein]

ሻማ በማብራት እና "እኔ ፓሪስ ነኝ" "I am Paris" የሚል ጸሁፍ በማስቀመጥ ሰዎች በፓሪስ ጥቃት ለተጎዱት ድጋፋቸውን ይገልጻሉ 

የቦምብና የተኩስ ጥቃቱ ካበቃ በኋላ የፈረንሣይ ጦር አይፍል ታወርን (Eiffel Tower)ይጠብቃሉ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ እና የተኩስ ጥቃት በፓሪስ የተፈጸሙበትን አከባቢዎች የሚያሳይ ካርታ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ ከተፈጸመ በኋላ ሌሎች ሃገሮች ለፈረንሣይ ያላቸውን ድጋፍ ያገሪቷዋን ቀለም የሚያንጸባርቅ መብራት በማብራት ድጋፋቸውን ገልጸዋል

የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት በፓሪስ ከተፈጸመ በኋላ ሌሎች ሃገሮች ለፈረንሣይ ያላቸውን ድጋፍ ያገሪቷዋን ቀለም የሚያንጸባርቅ መብራት በማብራት ድጋፋቸውን ገልጸዋል

የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ፍራንሷ ኦላንድ በፓሪስ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ወደ 120 ሰዎች አርብ እንደሞቱ ገልጸዋል።