ስለኦሮምያ ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰልፍ ተካሄደ

Your browser doesn’t support HTML5

ኒው ዮርከ ከተማ ውስጥ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላይ ፅ/ቤት ደጅ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦሮምያ ውስጥ እየፈፀመ ናቸው ያሏቸውን አድራጎቶች በመቃወም ከተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የተጠራሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሰልፍ አድርገዋል፡፡