አዲስ አበባ —
በኦሮሚያ ክልል የሟቾች ቁጥር ከ85 በላይ መድረሱ ተሰማ። በመንግሥት በኩል በዚህ እረገድ (አምስት ናቸው ከሚለው ሌላ) የተሰጠ አዲስ መረጃ የለም።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኰንግሬስ አባላት እየታሰሩ መሆናቸውም ተገለጸ። የኦፌክ ዋና ጸሓፊ በግል የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸውም ተገልጧል።
መለስካቸው አምሃ ዘገባ ልኳል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5