የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ተፈቱ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ ሃብታሙ አያሌው

በአሁኑ ጊዜ ምንም ዓይነት የደኅንነት ስሜት እንደማይሰማቸውና አደጋም እንዳንዣበበባቸው ተናግረዋል።

በፍትሕ መጓደል ምክንያት የደረሰብኝ ተፅዕኖ የህሊናና የአካል ጉዳት አስከትሎብኛል ሲሉ ዛሬ ከእሥር ቤት የተፈቱት የቀድሞው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ስሞታ አሰምተዋል።

ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

በአሁኑ ጊዜ ምንም ዓይነት የደኅንነት ስሜት እንደማይሰማቸውና አደጋም እንዳንዣበበባቸው ተናግረዋል።

የቀሩት ጓደኞቻቸው በከፍተኛ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይፈታሉ የሚል ተስፋ እንዳላቸውም ገልፀዋል።

መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ ዝርዝር አለው፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ተፈቱ