የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከሚወነጀለው የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔ ጀርባ ያለው የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውን ጉብኝት አርብ አጠናቅቋል።
በዚሁ ውሣኔ ወንፈስ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ለማስፈን እንዲከበሩና ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አስረድቻለሁ ሲሉ የቡድኑ ፕሬዝደንት ጂአኒ ፒኬላ ተናግረዋል።
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከውን ዘገባ ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5