አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ መንግስት ለመንገድ ሥራና አምራች Safty Net ማለትም የምግብ ዋስትና ለተሰኘ መርሃ ግብር የሚዉል 4.4 ቢሊዮን ብር ከአዉሮፓ ሕብረት በልግስና አገኘ። የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሕብረቱ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የቆየዉ ድጋፍ የአገሪቱን ምጣኔ ሃብታዊ እድገት በአያሌዉ እንዳገዘ ተናግረዋል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ዝርዝሩን ልኳል። ያድምጡ።