'የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት በሲቪሎች ላይ የፈጸመው ግድያ ተመድ ያጣራ' ሂዩማን ራይትስ ዎች

Your browser doesn’t support HTML5

'የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት በሲቪሎች ላይ የፈጸመው ግድያ ተመድ ያጣራ' ሂዩማን ራይትስ ዎች

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ሐሙስ ባወጣው መግለጫ ግጭቶች በቀጠሉበት አማራ ክልል ‘ተፈጽሟል’ ያለውን “የጦር ወንጀል” የመንግሥታቱ ድርጅት እንዲመረምር’ ሲል ጠይቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።