በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመርዓዊ ከተማ ከ80 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን ኢሰመጉ አስታወቀ


በመርዓዊ ከተማ ከ80 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን ኢሰመጉ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00

በመርዓዊ ከተማ ከ80 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን ኢሰመጉ አስታወቀ

በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ባለፈው ሳምንት የነበረውን ግጭት ተከትሎ ቤት ለቤት በመዘዋወር እና በጅምላ በተፈፀመ ግድያ ከ80 በላይ ሲቪሎች እንደተገደሉ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ፡፡

ግድያውን ከእማኞቻቸው ማረጋገጣቸውን ለቪኦኤ የተናገሩት የኢሰመጉ ምክትል ዋና ዲሬክተር ተስፋዬ ገመቹ ስለ ፈጻሚው ግን በቂ ምርመራ ከተደረገ በኋላ እንደሚያሳውቁ ገልፀዋል። በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለማግኘት ለመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳይ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ደውለን አላገኘናቸውም። የአማራ ክልል ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር መንገሻ ፈንታውንም ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG