የዓለምአቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ፕሬዘዳንት ሴፕ ብላተርና የአውሮፓው አመራር አባል ሚሼል ፕላቲኒ ከማናቸውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ለስምንት ዓመታት ታገዱ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የዓለምአቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ፕሬዘዳንት ሴፕ ብላተርና የአውሮፓው አመራር አባል ሚሼል ፕላቲኒ ከማናቸውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ለስምንት ዓመታት ታገዱ።
የፊፋ ሥነ ምግባር ኮሚቴ ሲያካሂድ በቆየው ምርመራም፥ ብላተርና ፕላቲኒ ሥልጣናቸውን አላግባብ ተጠቅመዋል፥ ሕጋዊ ምርመራም ከፍቶበታል።
ፕላቲኒ እ አ አ በ 2011 ዓም በጉቦ መልክ 2 ሚሊዮን ዶላር መቀበላቸውንም ኮሚቴው የደረሰበት መሆኑን አስታውቋል።
በሌላ ዜና፥ ባርሴሎና የዓለም ክለቦች ዋንጫ በድጋሚ አነሳ። የሳምንቱን የስፖርት ዘገባ ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5