ምክንያቱ የታችኛው ፍርድ ቤት መዝገብ ከነሙሉ ማስረጃው ሊቀርብለት ስለፈለገ እንደሆነ ገልጿል።
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያው ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቃቤ ህግ እና በኢንተርነት አምደኞች መካከል ባለው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ለሶስተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት /ፋይል ፎቶ/
ምክንያቱ የታችኛው ፍርድ ቤት መዝገብ ከነሙሉ ማስረጃው ሊቀርብለት ስለፈለገ እንደሆነ ገልጿል።
ዘጋቢያችን መለስካቸው አመሃ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለ፣ ሙሉ ዝርዝሩን ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአቃቤ ህግ እና በኢንተርነት አምደኞች መካከል ባለው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ለሶስተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ