በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል የሁለት ቀን ዘመቻ ተካሄደ


“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል የሁለት ቀን ዘመቻ ተካሄደ
“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል የሁለት ቀን ዘመቻ ተካሄደ

“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል ርእስ ትናንት ሐሙስ እና ከትናንት በስቲያ የበይነ-መረብ ዘመቻ በፌስቡክ እና በትዊተር ተካሂዷል፡፡

“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል ርእስ ትናንት ሐሙስ እና ከትናንት በስቲያ የበይነ-መረብ ዘመቻ በፌስቡክ እና በትዊተር ተካሂዷል፡፡

ዘመቻውን ያካሄዱት በአውሮፓ፣ በአሜሪካና በኢትዮጵያ የሚገኙ ወጣቶች ሲኾኑ ሐሣባቸውን በመጻፍና በተለያዩ መንገዶች በማንፀባረቃቸውና በፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በመሣተፋቸው ብቻ የታሠሩ ኢትዮጵያዊያን እንዲፈቱ የሚጠይቅ ዘመቻ ነበር፡፡

ስዊዘርላንድ በሚገኘው ኒውቻተል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ ፌሎ የሆነው ዶ/ር ተድላ ደስታ ዘመቻውን ካስተባበሩት አንዱ ነው፡፡

ጽዮን ግርማ አነጋግራዋለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል የሁለት ቀን ዘመቻ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG