የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ውዝግብ በፖለቲካ ሳይሆን ሞያዊ በሆነ መንገድ መፈታት አለበት

  • እስክንድር ፍሬው

የመድረክ ሊቀ-መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ /ፋይል ፎቶ/

የመድረክ ሊቀ-መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የፈተናው ጊዜ እንዲራዘም የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ያቀረቡት ምክንያት አሳማኝ ነው ብለዋል።

ለ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ውዝግብ መፍትሔ ማግኘት የሚቻለው በፖለቲካ ሳይሆን ሞያዊ በሆነ መንገድ ነው ሲሉ የመድረክ ሊቀ-መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ።

ፕሮፌሰሩ እንደተናገሩት፣ የፈተናው ጊዜ እንዲራዘም የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ያቀረቡት ምክንያት አሳማኝ ነው። እስክንድር ፍሬው ነው ያናጋገራቸው፣ ከድምጽ ፋይሉ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ውዝግብ በፖለቲካ ሳይሆን ሞያዊ በሆነ መንገድ መፈታት አለበት