አቃቤ ሕግ ከብሔራዊ ደኅንነት መ/ቤት ያገኛቸውን ማስረጃዎች ቅጅ ለመልስ ሰጭዎች ችሎት ፊት እንዲያስረክብ ቀጠሮ ሰጥቷል።
አዲስ አበባ —
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የቀድሞውን የአንድነት ፓርቲ አመራር አባላት እነ አቶ ሃብታሙ አያሌውን እንዲፈታ ፍርድ ቤት የሰጠውን ትዕዛዝ አለመፈፀሙ የሕገ-መንግሥት ጥሰትና ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስገነዘበ።
ቀደም ሰል የሰጠው ትዕዛዝ ዛሬውኑ እንዲፈፀም በድጋሚ አሳስቧል።
አቃቤ ሕግ ከብሔራዊ ደኅንነት መ/ቤት ያገኛቸውን ማስረጃዎች ቅጅ ለመልስ ሰጭዎች ችሎት ፊት እንዲያስረክብ ቀጠሮ ሰጥቷል።
መልስ ሰጭዎች ማረሚያ ቤት ውስጥ ሳሉ ደርሶብናል ያሉትን የእንግልት አያያዝ ለፍርድ ቤቱ አስረድተዋል። ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5