በቅርቡ በአገር ዉስጥ ከታተሙት መጽሐፍት አንዱ የዶክተር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ታሪክ ፈተናዎትችና የሚጋጩ ህልሞች የኢህአዴግ ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ” የሚል መጽሐፍ ይገኛል። መጽሐፉ ሰለ ብሔራዊ መግባባት፥ ስለ ብሔራዊ እርቅ፣ ስለኢትዮጵያዉያን የሚጋጩ ሕልሞችና ስለሌሎች ጉዳዮች በሰፈዉ ይተነትናል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያዉያን በወቅታዊ የአገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ሆነ በሌሎች ርእሶች ላይ በዉጪም ሆነ በመገር ዉስጥ መጽሐፍት ማሳተም ከጀመሩ ዋል አደር ብለዋል።
በቅርቡ በአገር ዉስጥ ከታተሙት መጽሐፍት አንዱ የዶክተር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ታሪክ ፈተናዎትችና የሚጋጩ ህልሞች የኢህአዴግ ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ” የሚል መጽሐፍ ይገኛል።
መጽሐፉ ሰለ ብሔራዊ መግባባት፥ ስለ ብሔራዊ እርቅ፣ ስለኢትዮጵያዉያን የሚጋጩ ሕልሞችና ስለሌሎች ጉዳዮች በሰፈዉ ይተነትናል።
ዶክተር መረራ ጉዲኑ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፓለቲካ ሳይንስ መምህርነት ሲያገለግሉ የቆዩና ለረጅም ዓመኣትም በአገሪቱ የፓለቲካ ሂደት ሲሳተፉ የቆዩ፣ ዛሬም የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መሪ ናቸዉ።
መለስካቸዉ አመሃ በአዲሱ መጽሐፋቸዉ ዙሪያ አነጋግሯቸዋል። ዘገባውን ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5