የሳምንቱ እሰጥ-አገባ የክርክር መድረክ

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ - ሐምሌ 11/2006 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ /ፎቶ - ኤኤፍፒ/

Your browser doesn’t support HTML5

የሳምንቱ እሰጥ-አገባ የክርክር መድረክ

በወቅታዊ ርዕሰ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የተጀመረ ተከታታይ ክርክር የመጨረሻ ክፍል ነው።

የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ የተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ውስጥ የተንሰራፋውን የሙስና አሠራር አስመልክቶ በምርመራ ደረስኩበት ያለውን ያጠናቀረበትን ዘገባ ይፋ ያደረገበትን ጨምሮ በተለያዩ ሰሞንኛ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠነው ክርክር አድማጮችን በሚጋብዙ መጪውን ጊዜ በሚቃኙ ጭብጦች ይቋጫል።