“የቀድሞው ፕሬዝዳንት Mkapa ስለ አሩሻው ስምምነት ጥሩ አድርገው ስለሚያውቁና ተግባራዊነቱም እውን ይሆን ዘንድ የተቻላቸውን ሁሉ ስለሚያደርጉ፤ ይሄ መልካም ዜና ነው።” የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ከአንድ ዓመት በላይ ለዘለቀው የብሩንዲ የፖለቲካ ቀውስ እልባት ለማበጀት በመንግስቱ፥ በተቃዋሚውና በሌሎችበሚመለከታቸው ወገኖች መካከል ለሚካሄዱ ንግግሮሮች የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት በንጃሚን ምካፓ (Benjamin Mkapa) መመረጣቸውን የተቃዎሚ ፓርቲች በይሁንታ መቀበላቸው ተዘገበ።
የሰላም ስምምነቱ ይሳካ ዘንድ የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት የሚችሉትን ሁሉ ያደርጋሉ ብለው የሚያምኑ መሆናቸውንየሸምጋዩ ቡድን ቃል አቀባይ ገልጸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5