የሱዳን መፈንቅለ መንግሥትና አስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

በሱዳን የጦር ሰራዊቱ ዋና አዛዥ ሌተና ጄኔራል አብደልፋታህ አል ቡርሃን ሀገሪቱን ላለፉት ሁለት ዐመታት ሲያስተዳድር የቆየውን የሲቪል እና ወታደራዊ የጋራ ምክር ቤት አፍርሰው አስቸኳይ ጊዜ አውጀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ እና ሌሎችም የፖለቲካ መሪዎች እና ሚኒስትሮች ታስረዋል በጉዳዩ ዙሪያ ላይ ከዐለም አቀፉ ማህበረሰብ የተሰጡ አስተያየቶችን ያካተተ ዘገባ ነው።