የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጦርነት በታመሰችው የመን ቸነፈር አፋፍ ላይ ለሚገኘው በብዙ ሚሊዮንች የሚቆጠር ሕዝብ ነፍስ አድን ዕርዳታ የሚውል ሁለት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ዶላር ለጋሾች እንዲያዋጡ ተማፅነዋል።
የመንግሥታቱ ድርጅት የየመኑን ሁኔታ ከዓለም ሰብዓዊ ቀውሶች ሁሉ የከፋ ሲል ገልፆታል። በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችም ጥቃት እየደረሰብን ነው።
ሀገሪቱ ሕግ አልባ ሆናለች ባልታወቁ ቡድኖች ከመካከላችን ታፍነው የተወሰዱ አሉ ብለዋል። እጅግ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ይናገራሉ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ